በ2026 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እወዳደረዋለሁ ያለው የዩጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ ሙሁኦዚ ካይኔሩጋባ ይህን ሃሳቡን መተውንና በምትኩ አባቱን እንደሚደግፍ አስታውቋል። እአአ ከ1980 ጅምሮ ...
"እኩለ ሌሊት ላይ ከተማዋ ባሸለበችበት እንደገና አስፈሪ የጠላት ጥቃት በኪሪቪ ሪህ ላይ ደርሷል " ሲሉ አስተዳዳሪው ሊሳክ በቴሌግራም ላይ በጽፉት መልዕክት ተናግረዋል፡፡ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች ቆስለው ...
ወታደራዊ አመራሩ የተገደለው እስራኤል ባደረሰችው የአየር ጥቃት ከሌሎች አስራ ስድስት ተዋጊዎቹ ጋር መሆኑን ሂዝቦላ ዛሬ አስታውቋል፡፡ እስራኤል ትላንት በሊባኖስ ዋና ከተማ ደቡባዊ ዳርቻዎች ላይ ...
(ኦብነግ)፣ የሶማሌ ክልል የዜጎች መብት የሚጣስበት እየሆነ ነው ሲል ከሰሰ። ፓርቲው ባለፈው ረቡዕ መስከረም 8 ቀን 2016 ባወጣው መግለጫ፣ ክልሉ ሶማሌዎች ማንነታቸውን እንዲክዱ የሚገደዱበት ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
"የዐባይን ልጅ ውሃ ጠማው" የሚል ተረት በእርግጥም ተረት ሆኖ ሊቀር ይሆን?” የሚል ጥያቄ ጋብዟል። ጥሙ ታዲያ የውሃ ብቻ አይደለም። ይልቁንም የኤክትሪክ መብራት ዛሬም ድረስ በየተራ ...
​የአንጋፋው ፖለቲከኛና የዩኒቨርሲቲ መምህር ፕሮፌሰር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በጴጥሮስ ወጳውሎስ ተፈፅሟል፡፡ ከቀብራቸው በፊት በሚሌንየም አዳራሽ የሽኝት መርሃ-ግብር ተካሂዷል፡፡ ...
“በአማራ ክልል፣ ምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ፣ ሁለት የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን ትናንት መስከረም 8/2017 ዓ.ም. በፋኖ ታጣቂዎች ተገድለዋል” ሲል የአካባቢው አስተዳደር አስታወቀ። ...
የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ባለፈው እሁድ የግድያ ሙከራ ከተደረገባቸው በኋላ ትላንት ማክሰኞ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ምርጫ ዘመቻቸው ተመልሰዋል፣ መርማሪዎች በእስር ላይ ስላለው ተጠርጣሪ የበለጠ ለማወቅ ጥረት እያደረጉ ነው፡፡ በመካከለኛው ምዕራብ ክፍለ ግዛት ሚቺጋን ውስጥ ፍሊንት ከተማ ...